am_tq/lev/20/06.md

251 B

ያህዌ ወደ ማን ዘወር ማለት እንደሌለባቸው ነው ለሕዝቡ የተናገረው?

ከሙታን ወይም ከመናፍሳት ጋር ከሚናገሩት ጋር እንዳይነጋገሩ ያህዌ ሕዝቡን አዘዘ፡፡