am_tq/lev/18/19.md

350 B

አንድ ሰው በወር አበባዋ ጊዜ ከሴት ጋር የግብረ ሥጋ ግንኙነት ማድረግ የሌለበት ለምንድነው?

አንድ ሰው በወር አበባዋ ጊዜ ከሴት ጋር የግብረ ሥጋ ግንኙነት ማድረግ የሌለበት በዚያ ጊዜ እርሷ ንጹሕ ስላይደለች ነው፡፡