ሞቶ የተገኘውን ወይም አውሬ የዘነጠለውን እንስሳ የበላ ሰው ልብሱንና አካሉን ማጠብ አለበት፤ እስከ ማታ ድረስ ርኩስ ይሆናል፡፡
ልብሱን ቢያጥብና አካሉንም ባይታጠብ ኀጢአት ሠርቶአልና ይጠየቅበታል፡፡