am_tq/lev/17/12.md

469 B

የእስራኤል ሕዝብ ወይም በመካከላቸው የሚኖር መጻተኛ ለመብል የሚያርዱት እንስሳ ወይም ወፍ ምን መሆን እንዳለበት ነው ያህዌ የተናገረው?

የእስራኤል ሕዝብ ወይም በመካከላቸው የሚኖር መጻተኛ ለመብል እንስሳ ወይም ወፍ ቢያርዱ ደሙ ከውስጡ ፈስሶ ዐፈር መልበስ እንዳለበት ያህዌ ተናገረ፡፡