am_tq/lev/16/12.md

296 B

አሮን እንዳይሞት ከታቦቱ በላይ ያለውን የስርየት መክደኛ ምን መሸፈን ነበረበት?

አሮን እንዳይሞት ከታቦቱ በላይ ያለውን የስርየት መክደኛ የጣፋጩ ዕጣን ደመና መሸፈን ነበረበት፡፡