am_tq/lev/16/01.md

396 B

መጋረጃው ውስጥ ወዳለው ወደ ቅድስተ ቅዱሳን ሲመጣ ምን እንዳያደርግ አሮንን እንዲያስጠነቅቀው ነው ያህዌ ለሙሴ የነገረው?

በፈለገ ጊዜ ሁሉ መጋረጃው ውስጥ ወዳለው ቅድስተ ቅዱሳን እንዳይመጣ አሮንን እንዲያስጠነቅቀው ያህዌ ለሙሴ ነገረው፡፡