am_tq/lev/14/06.md

448 B

ካህኑ የተደባለቀውን ደም፣ ውሃ፣ ዝግባ እንጨትና ሂሶጵ ታማሚው ሰው ላይ ሰባት ጊዜ ከረጨ በኃላ በሕይወት ያለውን ወፍ ምን ያደርገዋል?

ካህኑ የተደባለቀውን ደም፣ ውሃ፣ ዝግባ እንጨትና ሂሶጵ ታማሚው ሰው ላይ ሰባት ጊዜ ከረጨ በኃላ በሕይወት ያለውን ወፍ ወደ ውጭ ይለቀዋል፡፡