በሽታው ተፈውሶ መሆኑን ለማጣራት ካህኑ ሰውየውን ከሰፈር ውጭ ወስዶ ይመረምረዋል፡፡
ካህኑ በሕይወት ያሉ ሁለት ወፎች፣ የዝግባ እንጨት፣ ቀይ ድርና ሂሶጵ እንዲያመጣ ያዝዘዋል፡፡