am_tq/lev/10/16.md

300 B

ሙሴ በሕይወት በተረፉት የአሮን ልጆች በአልዓዛርና በኢታምር የተቆጣው ለምን ነበር?

ሙሴ አልዓዛርንና ኢታምርን የተቆጣው ለኀጢአት መሥዋዕት የሚሆነውን ፍየል በማቃጠላቸው ነበር፡፡