am_tq/lev/10/03.md

284 B

ሥጋቸውን ከመገናኛው ድንኳን እንዲያወጡ ሙሴ የጠራቸው እነማን ነበሩ?

ሥጋቸውን እንዲያወጡ ሙሴ የጠራው የአሮንን አጐት፣ የዑዝኤልን ልጆች ሚሳኤልንና አልጻፉንን ነበር፡፡