አሮን መሥዋዕቱን ካቀረበ በኃላ፣ እጆቹን አንሥቶ ሕዝቡን ባረከ፡፡
የያህዌ ክብር ለሕዝቡ በተገለጸ ጊዜ፣ እሳት ወርዶ መሥዋዕቱንና መሠዊያው ላይ የነበረውን ስብ አቃጠለ፡፡