ዐመዱን ከመሠዊያው ሲያስወግድ ካህኑ መልበስ ያለበት የበፍታ ቀሚስና የበፍታ ውስጥ ሱሪ ነው፡፡
ዐመዱን ተሸክሞ ከሰፈር ውጭ ከማውጣቱ በፊት ካህኑ የበፍታ ልብሶቹን አውልቆ ሌላ ልብስ መልበስ አለበት፡፡