am_tq/lev/05/14.md

343 B

አንድ ሰው የያህዌ የሆነውን ማንኛውንም ነገር ባለ መክፈል በደል ቢፈጽምና ኀጢአት ቢያደርግ መሥዋዕት ማቅረብ ያለበት ምንድነው?

መሥዋዕቱ ሁለት ሰቅል ብር የሚሆን እንከን የሌለበት አውራ በግ መሆን አለበት፡፡