am_tq/lev/02/11.md

367 B

የእህሉ ቁርባን ውስጥ መግባት የሌለባቸው ምንድናቸው?

የእህሉ ቁርባን ውስጥ መግባት የሌለባቸው እርሾና ማር ናቸው፡፡

የእህሉ ቁርባን ውስጥ ሁሌም መኖር ያለበት ምንድነው?

የእህሉ ቁርባን ውስጥ ሁሌም ጨው መኖር አለበት፡፡