am_tq/lev/02/04.md

263 B

የእህሉ ቁርባን በምጣድ ከተጋገረ ምን መደረግ ነበረበት?

የእህሉ ቁርባን በምጣድ ከተጋገረ እርሾ ያልገባበት፣ በዘይት የተለወሰ የላመ ዱቄት መሆን ነበረበት፡፡