am_tq/lev/01/01.md

412 B

ከእንስሶቻቸው የሚቃጠየል መሥዋዕት የሚያቀርቡ ሰዎች ምን ዐይነት እንስሳ እንዲያቀርቡ ለሕዝቡ እንዲነግር ነበር ያህዌ ለሙሴ የነገረው?

ሕዝቡ እንከን የሌለበትን ተባዕት የሚቃጠል መሥዋዕት እንዲያቀርቡ እንዲነግራቸው ነበር ያህዌ ለሙሴ የነገረው፡፡