873 B
873 B
ስለ የእግዚአብሔር ግዛት እና ዙፋን የተናገሩት ምንድን ነው?
“አቤቱ እግዚአብሔር ሆይ፤ አንተ ለዘላለም ትገዛለህ፤ ዙፋንህ ከትውልድ እስከ ትውልድ ይኖራል” ነው ያሉት። [5፡19]
ሕዝቡ እግዚአብሔርን የጠየቁት ምንድን ነው?
እግዚአብሔርን የጠየቁት ለዘላለም ረስቷቸው እንደሆነ እና ወደ እርሱ ይመልሳቸው እንደሆነ ነው። [5፡20]
እግዚአብሔርን የጠየቁት ለዘላለም ረስቷቸው እንደሆነ እና ወደ እርሱ ይመልሳቸው እንደሆነ ነው። [5፡20]
እግዚአብሔርን የጠየቁት ለዘላለም ረስቷቸው እንደሆነ እና ወደ እርሱ ይመልሳቸው እንደሆነ ነው። [5፡21-22]