የጽዮን ሴቶች እና በይሁዳ ከተሞች የነበሩ ደናግል ተደፈሩ። [5፡11]
መሳፍንት በእነርሱ እጅ ተሰቀሉ፤ ሽማግሌዎችም አልተከበሩም። [5፡12]
“ጎልማሶች ወፍጮ እንዲፈጩ ተገደዱ፤ ወንዶች ልጆች በእንጨት ሸክም ተንገዳገዱ። [5፡13]