am_tq/lam/03/64.md

536 B

ጸሐፊው እግዚአብሔርን የጠየቀው ጠላቶቹን ምን እንዲያደርግለት ነው?

እግዚአብሔርን የጠየቀው በእጆቻቸው ያደረሱትን ጉዳት በእነርሱ ላይ እንዲመልስ ነው። [3፡64-65]

ጸሐፊው እግዚአብሔርን የጠየቀው ጠላቶቹን ምን እንዲያደርግለት ነው?

እግዚአብሔርን የጠየቀው በእጆቻቸው ያደረሱትን ጉዳት በእነርሱ ላይ እንዲመልስ ነው። [3፡66]