am_tq/lam/03/58.md

521 B

ጸሐፊው እግዚአብሔር እርዳታ ፈልጎ የጮኸውን ጩኸት እንዲሰማለት በመጠየቅ የእግዚአብሔርን ስም በጠራ ጊዜ እግዚአብሔር ያለው ምንድን ነው?

እግዚአብሔር “አትፍራ” ነው ያለው። [3፡57-58]

ጸሐፊው እግዚአብሔርን የጠየቀው እንዴት እንዲፈርድለት ነው?

ጸሐፊው እግዚአብሔርን የጠየቀው በፍትሕ እንዲፈርድለት ነው። [3፡59-62]