1.0 KiB
1.0 KiB
ጸሐፊው ጠላቶቹ ሲያድኑት፣ ሕይወቱን በጉድጓድ ውስጥ ሲያጠፉ እና ድንጋይ ሲጭኑበት ያለው ምንድን ነው?
“ጠፍቻለሁ” ነው ያለው። [3፡53]
ጸሐፊው ጠላቶቹ ሲያድኑት፣ ሕይወቱን በጉድጓድ ውስጥ ሲያጠፉ እና ድንጋይ ሲጭኑበት ያለው ምንድን ነው?
“ጠፍቻለሁ” ነው ያለው። [3፡54]
ጸሐፊው እግዚአብሔር እርዳታ ፈልጎ የጮኸውን ጩኸት እንዲሰማለት በመጠየቅ የእግዚአብሔርን ስም በጠራ ጊዜ እግዚአብሔር ያለው ምንድን ነው?
እግዚአብሔር “አትፍራ” ነው ያለው። [3፡55]
ጸሐፊው እግዚአብሔር እርዳታ ፈልጎ የጮኸውን ጩኸት እንዲሰማለት በመጠየቅ የእግዚአብሔርን ስም በጠራ ጊዜ እግዚአብሔር ያለው ምንድን ነው?
እግዚአብሔር “አትፍራ” ነው ያለው። [3፡56]