1.0 KiB
1.0 KiB
ሕዝቡ መንገዳቸውን በመፈተሽ እና በመመርመር ወደ እግዚአብሔር ሲመለከቱ በሰማይ ወዳለው አምላክ መዘርጋት ያለባቸው ምኖቻቸውን ነው?
ሕዝቡ በሰማይ ወዳለው አምላክ መዘርጋት ያለባቸው ልቦቻቸውን እና እጆቻቸውን ነው። [3፡40]
ሕዝቡ መንገዳቸውን በመፈተሽ እና በመመርመር ወደ እግዚአብሔር ሲመለከቱ በሰማይ ወዳለው አምላክ መዘርጋት ያለባቸው ምኖቻቸውን ነው?
ሕዝቡ በሰማይ ወዳለው አምላክ መዘርጋት ያለባቸው ልቦቻቸውን እና እጆቻቸውን ነው። [3፡41]
ሕዝቡ በሚጸልዩበት ወቅት በእግዚአብሔር ላይ ምን እንደ ፈጸሙ ነው አምነው መቀበል ያለባቸው?
በእግዚአብሔር ላይ እንዳመፁ እና ኀጢአት እንደ ሠሩ አምነው መቀበል አለባቸው። [3፡42-44]