am_tq/lam/03/22.md

257 B

ጸሐፊው በየማለዳው በአዲስነት የሚከሰተው ምን እንደሆነ ነው የተናገረው?

ጸሐፊው የሚናገረው የእግዚአብሔር ምሕረት በየማለዳው አዲስ መሆኑን ነው። [3፡23-24]