am_tq/lam/03/05.md

537 B

ጸሐፊው እግዚአብሔር ቀኑን ሙሉ በእርሱ ላይ እንደተነሣባት የተናገረው እንዴት ነው?

“በእርግጥ ቀኑን ሁሉ በመደጋገም እጁን በላዬ ላይ መለሰ” ነው ያለው። [3፡3-6]

ጸሐፊው እርሱ ማምለጥ እንዳይችል አድርጎ እግዚአብሔር ዙሪያውን እንዳጠረበት የተናገረው እንዴት ነው?

“እግዚአብሔር በቅጥር ውስጥ ዘጋብኝ፤” በማለት ነው። [3፡7-9]