am_tq/lam/02/15.md

297 B

እየተሳለቁ የነበሩ ሰዎች በከተማዋ መሀል እያለፉ ሳለ ያደረጉት ምንድን ነው?

በእጆቻቸው አጨበጨቡ፤ የማሾፍ ድምፅ እያሰሙ ራሶቻቸውን ነቀነቁ፤ አፏጩ፤ ጥርሶቻቸውንም አፋጩ። [2፡15]