am_tq/lam/02/05.md

483 B

የጌታ ቁጣ የተገለጠው እንዴት ነው?

ጌታ እንደ ጠላት ሆኖ ቤተ መንግሥቱን እና ቤተ መቅደሱን አወደመ፤ እንዲሁም ነገሥታቱንም ካህናትንም ናቀ። [2፡5]

የጌታ ቁጣ የተገለጠው እንዴት ነው?

ጌታ እንደ ጠላት ሆኖ ቤተ መንግሥቱን እና ቤተ መቅደሱን አወደመ፤ እንዲሁም ነገሥታቱንም ካህናትንም ናቀ። [2፡6]