am_tq/lam/01/21.md

512 B

የኢየሩሳሌም ጠላቶች ስለ ጉስቁልናዋ በሰሙ ጊዜ ምን አደረጉ?

የኢየሩሳሌም ጠላቶች ሐሴት አደረጉ። [1፡21]

የኢየሩሳሌም ሕዝብ በእግዚአብሔር ፊት በቀረቡ ጊዜ ጠላቶቻቸውን ምን እንዲያደርግላቸው ጠየቁት?

ኢየሩሳሌም እግዚአብሔርን የጠየቀችው ስለ መተላለፎቿ ሁሉ እንዳሰቃያት ጠላቶቿንም እንዲያሰቃይ ነው። [1፤22]