am_tq/lam/01/10.md

307 B

ምንም እንኳ እግዚአብሔር መግባት እንደሌለባቸው አዝዞ የነበረ ቢሆን፣ ኢየሩሳሌም ወደ ቤተ መቅደሷ ሲገቡ ያየችው ማንን ነው?

ኢየሩሳሌም አሕዛብ ወደ ቤተ መቅደሷ ሲገቡ ነበር ያየችው [1፡10]