am_tq/lam/01/03.md

294 B

ምንም እንኳ ይሁዳ በሕዝቦች መካከል ትኖር የነበረ ቢሆን፣ ማግኘት ያልቻለችው ምን ነበር?

ይሁዳ በሕዝቦች መካከል ትኖር የነበረ ቢሆንም፣ እረፍት ማግኘት አልቻለችም ነበር። [1፡3-4]