am_tq/jud/01/17.md

455 B

ስለ ዘባቾቹ አስቀድሞ ቃል የተናገረው ማን ነበር?

የጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ሐዋርያት አስቀድመው ስለ ዘባቾቹ ቃል ተናግረዋል

ዘባቾችን አስመልክቶ፣ እንደ ገዛ ምኞታቸው ስለሚሄዱ፣ ስለሚያለያዩና ሥጋውያን ስለሆኑት የተነገረው እውነት ምንድነው?

እነርሱ መንፈስ ቅዱስ የላቸውም