am_tq/jos/22/26.md

1.0 KiB

የሮቤል፥ የጋድ እና የምናሴ እኩሌታ ነገድ በእግዚአብሔር ላይ ቢያምፁ የእሥራኤል ህዝብ ምን ይሆናል ብለው ነው ተጨነቁ?

የሮቤል፥ የጋድ እና የምናሴ ነገድ እኩሌታ በያህዌ ላይ አመጸው ከሆነ ያህዌ በእሥራኤል ማህበር ላይ ሁሉ ይቆጣል ብለው የእሥራኤል ህዝብ ፈሩ። [22:18-25]

የሮቤል፥ የጋድ እና የምናሴ እኩሌታ ነገድ ለእሥራኤል ህዝብ መልዕክተኞች ምን አሏቸው?

የሮቤል፥ የጋድ እና የምናሴ እኩሌታ ነገድ መሠዊያው የተሠራው የሚቃጠል መሥዋዕት ወይንም ሌላ መሥዋዕት ለማቅረብ ሳይሆን ነገር ግን በእነሱ እና በእሥራኤል መካከል ለሚመጣውም ትውልድ የያህዌን አገልግሎት ለመፈጸም ምስክር እንዲሆን እንዲያዩት ነው ብለው ነገሩአቸው። [22:26]