የእሥራኤል ህዝብ መልዕክተኞች ለሮቤል፥ ጋድ እና ለምናሴ ነገድ እኩሌታ ሰዎች “ለራሳችሁ መሠዊያን በመሥራታችሁ በእግዚአብሔር ላይ ይህ የፈጸማችሁት አለመታመን ምንድን ነው” አሉዋቸው። [22:14-15]