የእሥራኤል ህዝብ የኤልዔዘር ልጅ ፊንሐስን እና አሥር መሪዎችን መልዕክተኞች አድርገው ወደ ሮቤል፥ ጋድ እና ወደ ምናሴ ነገድ እኩሌታ ላኩአቸው። [22:14-15]