ኢያሱ ለሮቤል ልጆች፥ ለጋድ ልጆች እና ለምናሴ ነገድ እኩሌታ ምን ብሎ አመሰገናቸው?
ሙሴን እና ኢያሱን እንዳዘዙአቸው ስላደረጉ፥ ወንድሞቻቸውን ስላልተው ነገር ግን ያህዌ አምላክን ለመታዘዝ ስለተጠነቀቁ ኢያሱ አመሰገናቸው። [22:3-4]
ወደ ድንኳኖቻቸው በሚመለሱበት ጊዜ ምንን በተመለከተ እጅግ ጥንቃቄ እንዲያደርጉ ነገራቸው?
ሙሴ ያዘዛቸውን ትእዛዛት እና ሕጎች በጥንቃቄ እንዲፈጽሙ ለእነዚህ ነገዶች ነገራቸው። [22:5-7]