am_tq/jos/21/41.md

273 B

በእሥራኤል ህዝብ ከተያዙት ከተሞች መካከል በጠቅላላ ስንቶቹ ለሌዋውያን ተሰጡ?

ከምድሪቱ መሃል መሠማሪያቸውን ጨምሮ አርባ ስምንት ከተሞች ለሌዋውያን ተሰጡ። [21:41-43]