am_tq/jos/21/08.md

395 B

የሚኖሩባቸውን ከተሞችንና ከብቶቻቸው የሚሠማሩበት መሠማሪያዎች እንዲሰጡአቸው የእሥራኤልን ህዝብ የጠየቀው ማን ነው?

የሚኖሩበትን ከተሞችና ለከብቶቻቸው መሠማሪያዎችን ይሰጡአቸው ዘንድ ከወንድሞቻቸው የጠየቁት የሌዊ ወገን ናቸው። [21:2-7]