am_tq/jos/19/49.md

477 B

ምድሪቱን ተከፋፍለው ሲጨርሱ የእሥራኤል ሰዎች ለኢያሱ ምን ርስት ሰጡት?

የእሥራኤል ሰዎች በያህዌ ትዕዛዝ መሠረት ለኢያሱ የተምናሴራ ከተማን ሰጡት። [19:50-51]

ኢያሱ ለህዝቡ ምንን እንዲናገር ያህዌ ነገረው?

ያህዌ ለኢያሱ የመማፀኛ ከተሞችን እንዲሰይሙ ለህዝቡ እንዲነግራቸው ነገረው። [19:50-51]