am_tq/jos/19/38.md

204 B

የንፍታሌም ነገድ ርስት ስንት ከተሞችን ያካትት ነበር?

የንፍታሌም ነገድ ርስት አሠራ ዘጠኝ ከተሞችን ያካትት ነበር። [19:38-39]