የምናሴ ነገድ እኩሌታ፥ የሮቤል እና የጋድ ነገዶች ርስታቸው ከዮርዳኖስ በስተ ምስራቅ ተቀብለው ነበር። [13:8-13]
ሙሴ ለሌዊ ነገድ ርስት አልሰጠውም። [13:8-13]