ያህዌ እንዳዘዘው ኢያሱ ለእሥራኤላውያን ያዘዘውን ርስት እንዲሰጣቸው ነገረው። [13:6]
ምድሪቱ ለዘጠኝ ነገድ እና ለምናሴ እኩሌታ ነገድ እንደርስት እንዲከፋፈል ይገባል። [13:7]