ለኢያቢስ መልዕክት የነገስታቶቹ ምላሽ ምን ነበር?
የኢያቢስ መልዕክት ሲደርሳቸው ሠራዊቶቻቸው በሙሉ በተቀጠረው ጊዜ ወጥተው በማሮን ውኃ አጠገብ ከእሥራኤል ጋር ለመዋጋት ሠፈሩ። [11:4]
ብዛታቸው ምንን ይመስል ነበር?
ብዛታቸው እንደ ባህር አሸዋ ይመስል ነበር። [11:4]
ከፍልሚያው በኋላ ኢያሱ ምን እንደሚያደርግ ያህዌ ነገረው?
ያህዌ የፈረሶቹን ቋንጃ እንደሚቆርጥ እና ሠረገሎቻቸውን እንደሚያቃጥል ለኢያሱ ነገረው። [11:5]