በዋሻው ውስጥ የተደበቁት አምስቱ ነገስታቶች ወደ ኢያሱ አምጥተው ገደሉዋቸው፥ ፀሐይ እስክትጠልቅ ዛፍ ላይ ሰቀሊአቸው፥ ከዚያም ዋሻ ውስጥ መልሰው ጣሉአቸው። [10:26]