am_tq/jos/10/06.md

236 B

የገባዖን ሰዎች ነገስታቶቹን እና ሠራዊቶቻቸውን በሙሉ ሲያዩ ምን አደረጉ?

ኢያሱ መጥቶ እንዲያድናቸው የገባኦን ሰዎች መልክትን ላኩበት። [10:6-7]