am_tq/jos/08/24.md

357 B

የእሥራኤል ሰልፈኞች እስከነ ነፍሱ ማርከው ያመጡት ማንን ነው?

የእሥራኤል ሰዎች የጋይ ንጉስ እስከነ ነፍሱ ማርከውት ወደ ኢያሱ አመጡት። [8:23-25]

ኢያሱ በጋይ ከተማ ማንን አጠፋ?

ኢያሱ የጋይ ሰዎች በሙሉ አጠፋቸው። [8:26]