am_tq/jos/08/05.md

326 B

ኢያሱ ከሰልፈኞቹ ጋር ወደ ጋይ በቀረቡ ጊዜ ምን ለማድረግ አቀደ?

ኢየሱ ከተማውን ለማጥቃት ከሰልፈኞቹ ጋር ሲቀርቡና የከተማው ሰዎች ሲወጡ የኢያሱ ሰልፈኞች እንደ ከዚህ በቀደሙ ሸሽተው ይሮጣሉ። [8:4:7]