am_tq/jos/08/01.md

545 B

የጋይን ከተማ እንዲያሸንፉ ያህዌ ለኢያሱ ምን እንዲያደርግ ነገረው?

ጦረኞቹ ሁሉን ከጋይ ከተማ በስተኋላው እንዲመሽጉ ኢያሱ እንዲወስዳቸው ያህዌ ለኢያሱ ነገረው። [8:1]

የጋይን ከተማ እንዲይዙ ያህዌ ለኢያሱ ምን እንዲያደርግ ነገረው?

ጦረኞቹ ሁሉን ከጋይ ከተማ በስተኋላው እንዲመሽጉ ኢያሱ እንዲወስዳቸው ያህዌ ለኢያሱ ነገረው። [8:2]