am_tq/jos/07/06.md

282 B

በጋይ ሠራዊቱ እንደተሸነፈ ኢያሱ በሰማ ጊዜ ምን አደረገ?

ሠራዊቱ በጋይ እንደተሸነፈ በሰማ ጊዜ ኢያሱ ልብሱን ቀደደ፥ ጭንቅላቱ ላይ አመድ አድርጎ በታቦቱ ፊት ተደፋ። [7:6-10]