am_tq/jos/07/01.md

268 B

የያህዌ ቁጣ በእሥራኤል ህዝብ ላይ የነደደው ለምንድነው?

የያህዌ ቁጣ በሕዝቡ ላይ የነደደው አክዓን እንዲያጠፉት ከተወሰነባቸው ነገሮች ለራሱ ስለወሰደ ነው። [7:1-2]