am_tq/jos/06/26.md

222 B

ኢያሱ ኢያሪኮን ለመገንባት ለሚሞክረው ሰው ምን የሆንበታል አለ?

ኢያሱ ኢየሪኮን ሊገነባ የሚሞክረው ሰው የተረገመ ይሆናል አለ። [6:26-27]