am_tq/jos/06/03.md

4 lines
324 B
Markdown

# ለመጀመሪያ ስድስት ቀናት የእሥራኤል ሰልፈኞች የኢያሪኮን ግንብ ዙሪያ ምን ያህል ጊዜ መዞር ነበረባቸው?
የእሥራኤል ሰዎች የኢያሪኮን ግንብ ለስድስት ቀን አንድ አንድ ጊዜ መሆዘር ነበረባቸው። [6:3-4]